መልካም ስንቅ

2.00 $

የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ታላላቅ አስተምህሮዎችና ምክሮች እንዲሁም የታላላቅ ዕውቅ ሙስሊም ምሁራን (ዑለሞች) ምክር አዘል አደራዎችን የያዘ ነው መጽሐፉ፡፡ የሰው ልጅ ለረጅሙ ጉዞው መልካም ስንቅን ማጠራቀም እንደሚያስፈልገው አጠናቃሪው ያሳስባሉ፡፡ አላህ በቁርኣኑ “ተሰነቁም ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ ነው የአዕምሮ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ” ብሏልና፡፡ (አል-በቀራህ፡ 197)
መልካም አባባሎች፣ አዝናኝና አስተማሪ መልዕክቶችም ተካተዉበታል፡፡
ዝግጅት ፡ ሙስጠፋ ሓሚድ
የገጽ ብዛት ፡ 64
የታተመበት ዓመት ፡ ጥቅምት 2003
ከመጽሐፉ ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 69 g