ሐያቱ ታቢዒን ለልጆች

2.00 $

መጽሐፉ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ተከታዮች በሆኑ አሥራ አምስት በሚሆኑ (ታቢዒይን) የሕይወት ታሪክ ላይ በማተኮር ሕይወታቸዉን፣ ስብእናቸዉንና ሥንምግባራቸዉን ለልጆች በሚመጥን መልኩ ያስዳስሰናል፡፡ በመጽሐፉ ዉስጥ ለወላጆቹ ታዛዥ በመሆኑ ምክንያት ዱዓው ምላሽ የማያጣው የእነ ኡወይስ አልቀረኒ  ዓይነት ታሪክ ተካቷል፡፡
ትርጉም ፡ ዙበይር ዐብደላህ
የገጽ ብዛት ፡ 64
የታተመበት ዓመት ፡ 2012
ከመጽሐፉ ፡
ኡወይስ የተወለደው የመን አገር ውስጥ ነበር፡፡ አባቱም ገና ልጅ እያለ ስለሞተበት ከእናቱ ጋር የቲም ሆኖ ነበር ያደገው፡፡ ኡወይስ እያደገ በሄደ ቁጥር በዚያው ልክ ለእናቱም የነበረው ፍቅር አብሮ እያደገ መጣ፡፡ እናቱ እስክትሞትም ድረስ ፍቅሩና እንክብካቤው አለተለያትም ነበር፡፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: