Weight | 58 g |
---|
Children's
ሐያቱ ሶሓባ ለልጆች ቁ. ሁለት
2.00 $
የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታይ የነበሩት ጀግኖች ሶሐቦችን ለልጆች ማስተዋወቅ የሚኖረው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው፡፡ በእነዚህ ሁለት መጽሐፍት ሴት ሰሐቢያትና ወንድ ሶሐባዎችን የሕይወት ታሪክ ማለትም ቅድመኢስላም የነበራቸውን ባሕሪና ከሰለሙ በኋላ ለዲኑ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ ተተንትኗል፡፡
በቁጥር ሁለት መጽሐፍ ዉስጥ የአቡ ሁረይራ፣ የኡሳማ ኢብኑ ዘይድ፣ የሰልማን አልፋሪሲ፣ ከወንዶች የኡሙ ሳሊም እና የፋጢመቱ አዝዘህራእ ታሪኮች የተጻፈላቸው ናቸው፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይድ ሙባረክ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የታተመበት ዓመት ፡ ታህሳስ 2002
ከመጽሐፉ ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት