Additional information
Weight | 63 g |
---|
1.00 $
የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታይ የነበሩት ጀግኖች ሶሐቦችን ለልጆች ማስተዋወቅ የሚኖረው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው፡፡ በእነዚህ ሁለት መጽሐፍት ሴት ሰሐቢያትና ወንድ ሶሐባዎችን የሕይወት ታሪክ ማለትም ቅድመኢስላም የነበራቸውን ባሕሪና ከሰለሙ በኋላ ለዲኑ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ ተተንትኗል፡፡ በቁጥር አንድ መጽሐፍ የአነስ ኢብኑ ማሊክ፣ የዐምማር ኢብኑ ያሲር፣ የኡሙ ዐምማራ፣ የዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ እና የአስማእ ቢንት አቢበክር ታሪኮች ይገኛሉ፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይድ ሙባረክ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የታተመበት ዓመት ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
Weight | 63 g |
---|