ሐያቱ ሶሐባ ቅጽ አራት

3.00 $

“ሱወሩን ሚን ሐያቲ ሶሐባ” /የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ባልደረቦች አጭር የህይወት ታሪክ/ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተነባቢ እና ተወዳጅ መጽሐፍ ነው፡፡ የነዚያን የምርጥ ትውልዶችን የነቢዩን ባልደረቦች ታሪክ ባማረ ሥነጽሑፍ እና ትርጉም ያስዳስሰናል፡፡ በመጽሐፉ ዉስጥ የሶሐቦችን የሥነ-ምግባር ምጥቀት የዕውቀት ሥፋት የዓላማ ጽናት እንዲሁም መልካም ስብዕና ከታላላቅ ኢስላማዊ ገድሎቻቸው ጋር እናነባለን፡፡
በዚህ ቅጽ ዉስጥ – የዐብደላህ ኢብኑ ዐምር፣ የዑብባድ ኢብኑ ቢሽር፣ የዒምራን ኢብኑ ሑሶይን፣ በራእ ኢብኑ ማሊክ፣ የሳሊም ኢብኑ አቢ ሑዘይፋ፣ የኻሊድ ኢብኑ ሰዒድ፣ የቀይስ ኢብኑ ሰዕድ፣ የዐብደላህ ኢብኑ ዐምር ኢብኑ ሐራም፣ የሱሀይል ኢብኑ ዐምር፣ የዘይድ ኢብኑ አልኸጧብ፣ የሣቢት ኢብኑ ቀይስ፣ የዑትባ ኢብኑ ገዝዋን፣ የኡሳማ ኢብኑ ዘይድ፣ የዐብዱረሕማን ኢብኑ አቡበከር፣ የሰለመህ ኢብኑ ዐክወዕ፣ የዐባስ ኢብኑ ዐብዱልሙጦሊብ፣ የኻሊድ ኢብኑ አልወሊድ፣ የኸውለት ቢነት ሠዕለበህ፣ የኡሙ ሐኪም፣ የሺፋእ ቢንት አልሓሪሥ፣ የኡሙ ሸሪክ፣ የሩበይዕ ቢንት ሙዐዊዝ፣ የኡሙ አልፈድል እና የኡሙ ሩማን ታሪኮች ይዳሰሳሉ፡፡
አዘጋጅ ፡ ኻሊድ ሙሐመድ ኻሊድ እና ዐብዱልሐሚድ ኢልዋ
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 120
የታተመበት ዓመት ፡ ግንቦት 2009

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 123 g