Weight | 158 g |
---|
History
ሐያቱ ሶሐባ ቅጽ ሦስት
3.00 $
“ሱወሩን ሚን ሐያቲ ሶሐባ” /የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ባልደረቦች አጭር የህይወት ታሪክ/ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተነባቢ እና ተወዳጅ መጽሐፍ ነው፡፡ የነዚያን የምርጥ ትውልዶችን የነቢዩን ባልደረቦች ታሪክ ባማረ ሥነጽሑፍ እና ትርጉም ያስዳስሰናል፡፡ በመጽሐፉ ዉስጥ የሶሐቦችን የሥነ-ምግባር ምጥቀት የዕውቀት ሥፋት የዓላማ ጽናት እንዲሁም መልካም ስብዕና ከታላላቅ ኢስላማዊ ገድሎቻቸው ጋር እናነባለን፡፡
በዚህ ቅጽ ዉስጥ – የሐንዞላ፣ የአቡ ዱጃነህ፣ የጦልሓ፣ የወሕሺይ፣ የዘክዋን ኢብኑ ዐብዱልቀይስ፣ የዲራር ኢብኑል ኸጧብ፣ የሰዕድ ኢብኑ ረቢዕ፣ የአልሙሠና ኢብኑ ሓሪሠህ፣ የአልሑበይብ ኢብኑል ሙንዚር፣ የነውፈል ኢብኑ ሙዓዊየህ፣ የአልሙጊራ ኢብኑ ሹዕበህ፣ አሶኽራን ኢብኑ ዐምር፣ የዐብደላህ ኢብኑ ጀሕሽ፣ አንኑዶይር ኢብኑ አልሓሪሥ፣ የዐብደላህ ኢብኑ ዘይድ፣ የማሊክ ኢብኑ ሲናን፣ እና የመህጃ ኢብኑ ሷሊሕ ታሪኮች ተዳሰዋል፡፡
አዘጋጅ ፡ ዐብዱልዐዚዝ አሽ-ሺናዊ
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 160
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2002
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት