ሐያቱ ሶሐባ ቅጽ ሁለት

3.00 $

“ሱወሩን ሚን ሐያቲ ሶሐባ” /የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ባልደረቦች አጭር የህይወት ታሪክ/ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተነባቢ እና ተወዳጅ መጽሐፍ ነው፡፡ የነዚያን የምርጥ ትውልዶችን የነቢዩን ባልደረቦች ታሪክ ባማረ ሥነጽሑፍ እና ትርጉም ያስዳስሰናል፡፡ በመጽሐፉ ዉስጥ የሶሐቦችን የሥነ-ምግባር ምጥቀት የዕውቀት ሥፋት የዓላማ ጽናት እንዲሁም መልካም ስብዕና ከታላላቅ ኢስላማዊ ገድሎቻቸው ጋር እናነባለን፡፡
በዚህ ቅጽ ዉስጥ ፡ የቢላል፣ የሐምዛ፣ የሰዒድ ኢብኑ ዓሚር፣ የጡፈይል ኢብኑ ዐምር፣ የዑመይር ኢብኑ ወህብ፣ የአልበራእ ኢብኑ ማሊክ፣ የሡማመት ኢብኑ ኡሣል፣ የዐምር ኢብኑል ጀሙሕ፣ የዒክሪማ፣ የዐዲ ኢብኑ ሓቲም፣ የመጅዘአት ኢብኑ ሠውር፣ የኡሰይድ ኢብኑ ሑዶይር፣ የኑዕማን ኢብኑ ሙቀሪን፣ የሚቅዳድ ኢብኑ ዐምር፣ የዑባዳ ኢብኑ ሷሚት፣ የሙስዐብ ኢብኑ ዑመይር፣ የሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ፣ የዐምማር ኢብኑ ያሲር ታሪኮች ተዳሰዋል፡፡
አዘጋጅ ፡ ዶ/ር ዐብዱረሕማን ረእፈት አልባሻ እና ኻሊድ ኢብኑ ኻሊድ
ትርጉም ፡ ዶ/ር ኢድሪስ መሐመድ
የገጽ ብዛት ፡ 112
የታተመበት ዓመት ፡ ግንቦት 1991

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 115 g