ልጠየቅ ልመልስ ቁ.2

4.00 $

በሦስት የተለያዩ ቅፆች የተሰናዳ፤ በተለያዩ ዲናዊ ጉዳዮች ዙርያ እስከ ጠቅላላ ዕውቀት የተዘጋጁ ጥያቄዎችን የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ የመጀመርያው በነቢዩ ሕይወት ዙርያ ሲያተኩር ሁለተኛው ስለ ቁርኣን ጥያቄዎች የተካተተበት ሦስተኛ ደግሞ በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ሶሐቦች ዙርያ ያተኩራል፡፡
አዘጋጅ ፡ አቡ ሱመያ
የገፅ ብዛት ፡-
ቁጥር አንድ ፡ 64 ገፆች
ቁጥር ሁለት ፡ 132 ገፆች
ቁጥር ሦስት ፡ 104 ገፆች
ከመጽሐፉ ፡
የነቢዩ ሙሐመድ እናት ሙሉ ሥም ማን ይባላል
ሀ) አሚና ቢንት ወህብ         ሐ) ሐሊማ ቢንት አቢ በክር
ለ) ኸዲጃ ቢንት ኹይሊድ     መ) ሡወይባ በነት ዐውፍ
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: