ልጆች ሆይ ኑ ኢስላምን እንማር

1.00 $

ልጆች እስልምናን ከትንሽነታቸው ጀምሮ መማር አለባቸው፡፡ ይህ መጽሐፍም ስለ ኢስላም ሃይማኖት አጠቃላይ በሆነ መልኩ፣ ስለ ፈጣሪያችን አላህ፣ ስለ ሰው ልጅ የመፈጠር ዓላማ፣ ስለ አላህ ነቢያት፣ ስለ እስልምና እና የእምነት ማዕዘናት፣ ለልጆች በሚገባ መልኩ ቀለል ባለ እና አጠር ባለ መልኩ ያስተምራል፡፡ መነሻ ሀሳቡን ሃሩን የሕያ አድርጎ ተርጓሚው ባማረ ሁኔታ አጠናቅሮታል፡፡
ጥንቅር ፡  አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል) ነ
የገጽ ብዛት ፡ 88
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2003
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት35

Category: