ልጆች ሆይ በአላህ ተዓምራት ተደነቁ!

1.00 $

አላህን ለማወቅ ከሚጠቅሙን መንገዶች መካከል የአላህን ፍጥረታት ማስተንተን ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ ስለነፍሳት፣  በራሪ ተሳቢና ተራማጅ የሆኑ እንስሳት ስለአእዋፋት ሌሎችም አስገራሚ አፈጣጠርና ባህሪያቸውን ይተነትናል፡፡ ልጆችን እየጠየቀ  ምላሽም ይሰጣል፡፡ ልጆች ትምህርት እንዲቀስሙበትና የአስተሳሰብ አድማሳቸውን ከፍ እንዲያደርጉበት ይረዳቸዋል የሚል እምነት በመያዝ ነው መጽሐፉ የተዘጋጀው፡፡
ጥንቅር ፡  አሕመድ ሁሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 36
የታተመበት ዓመት ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: