ልብህን አስመልስ

2.00 $

“ልብህን አስመልስ” በእንግሊዘኛው”Reclaim your Heart” በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅና ተነባቢ ከሆኑ መጽሐፍት መካከል አንዱ ነው፡፡ ጸሐፊዋ በበርካታ የዳዕዋ ዲስኩሮችና ስልጠናዎቿ በርካታ ተከታታዮች ያላት እንስት ነች፡፡ መጽሐፉ በዋነኛነት ትኩረቱን ያደረገው በራስ እነጻ እና ዳግም ግንባታ ላይ ነው፡፡ በጥልቀት ወደ ማስተዋል፣ ራስን ወደ መመልከትና ለመታደስ ወደ መዘጋጀት ይጋብዛል፡፡ ነገሮችን በማስተንተን ከውድቀትና ከተስፋ መቁረጥ በኋላ እንዴት መነሳት እንደሚቻል ይጠቁማል፡፡ ጸሐፊዋ ከነባራዊ ሁኔታዎችና ከተለያዩ ገጠመኞቿና ከራሷ ታሪኮች በመነሳት እንዴት ከዱንያዊ ትብታቦች መላቀቅ እንደምንችል፤ ቁርአናዊ እና ሐዲሳዊ አስተምህሮቶችን በማጣቀስ ብዙ ሐሳቦችን ታነሳለች፡፡

የመጽሐፉ ርዕስ፡ ልብህን አስመልስ
አዘጋጅ፡ ያስሚን ሙጃሒድ
ትርጉም፡ ሙሐመድ ረሺድ እና ሙሐመድ ሰዒድ
የገጽ ብዛት፡ 183

Category:

Additional information

Weight 178 g