Weight | 80 g |
---|
ለምን ራስዎን ያታልላሉ?
$2.00
ራስን እንደመፈተሽ፣ ከራስ ጋር እንደመተሳሰብና ውጤቱን አውቆ እንደማስተካከል ታላቅ ሥራ የለም፡፡ ይህች መጽሐፍ ራሳቸውን በተለያዩ ምክንያቶች እያታለሉ ላሉት አያሌ ግለሰቦች ቆም ብለው በማሰብ ስለ ራሳቸው ተጨባጭ ሁኔታ በማሰላሰል ራሳቸውን ከማታለል እንዲቆጠቡ ታስገነዝባለች፡፡
ዝግጅት ፡ ሃሩን የሕያ
ትርጉም ፡ አሕመዲን ጀበል
የገጽ ብዛት ፡ 72
የታተመበት ዓመት ፡ መስከረም 2000
ከመጽሐፉ፡ እስቲ ላንዳፍታ በጎዳና ከሆንክ አካባቢህን ተመልከት፤ ቤት ዉስጥ ከሆንክ በመስኮት ወደ ዉጭ እይ፡፡ በዚህች ደቂቃ ዉስጥ ስለምታያቸው ነገሮች አስብ፡፡ አጠቃላይ ተፈጥሯዊ ነገሮችን ሰዎችን አስተዉል፡፡ ስ ፍጥረቱ ዓለሙ አስብ፡፡ ስለ ግዝፈቱና ስፋቱ አስተንትን፡፡ በሰማይና በምድር መካከል ስላለው ሁሉ አሰላስል፡፡ ማን ፈጠረው ….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት