ሙሐርረማት

180.00 Br

ዝግጅት ፡ ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊሕ አልሙነጂድ
ትርጉም ፡ ሶላሐዲን አማን

 

ይዘት፡

አንዳንዴ  ክብደታቸውን  ሳንረዳ  የምንፈጽማቸው  ወንጀሎች  አሉ፡፡ ለምሳሌ  ሀሜት፣ ማሳበቅ፣ ከባእድ ሴቶች ጋር መላፋት…  እነዚህ ቀላል  የሚመስሉ  ከባባድ  ወንጀሎች  ሸይጣን  እንድንጠመድባቸው  በከፍተኛ  ሁኔታ  ጉትጐታ  ያደርግብናል፡፡ ሰዎች  ስሜታቸውን ይከተላሉ፡፡ ከዕውቀት  ማነስም  ሆነ  ከመዘናጋት  ለከባባድ  ወንጀሎች  ይዳረጋሉ፡፡ ወይም  ራሳቸውን  ያሞኛሉ፡፡ አላህ  መሐሪ  ነውና ይቅር  ይለኛል  በማለት  በወንጀል  ድርጊታቸው  ይጠመዳሉ፡፡ መጽሐፉ  በማህበረሰባችን  መካከል  የተለመዱና  ቀላል  የሚመስሉ ነገር ግን ከባባድ  የሆኑ  ወንጀሎች  ዝርዝርና አደገኝነታቸው  የተዳሰሰበት ነው፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

 

SKU: M048 Category: