የስነ ምግባር አስተምህሮት

105.00 Br

አዘጋጅ፡ ኢማም አል-ገዛሊ

ትርጉም፡ አብይ ጣሰው

አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ  ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ከመጽሐፉ በጥቂቱ:

መጽሐፉ በድንቅ ዕወቀታቸዉና ጥልቅ ፍልስፍናቸው የሚታወቁት ኢማም አል-ገዛሊ ያንፀባረቋቸዉን አንዳንድ የሥነምግባር አስተምህሮዎችን አንስቶ በመጠኑ የሚዳስስ ነው፡፡ በዋናነትም ስለ ሰው ልጅ ነፃነትና ኃላፊነት፣ ስለ ኩራትና ትዕቢት፣ ስለ ጓደኝነትና ቀናኢነት፣ ስለ ፍቅር ምንነትና የደስታ ጥግ፣ አላህ የወደደልንን ስለመውደድ፣ እና ስለሌሎችም ይዳስሳል፡፡

 

ከመጽሐፉ በጥቂቱ:

አንድ ሰው ከሌሎች እበልጣለሁ ብሎ ካሰበና በዚህም ከተደሠተ ዉስጡ ኩራት ይባላል፡፡ ኩራት ከትዕቢት ይለያል፡፡ ኩራት እንዲኖር ሰው፣ ነገር ወይም ስሜት ሲያስፈልገው፤ ትዕቢት ደግሞ ለኩራት ንቃተ ህሊናዊ ይሁንታን የሠጠው ነው፡፡ ሰው ወደዚህች ዓለም ሲመጣ ብቻዉን ነው፡፡ ….

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

SKU: M012 Category: