የጐረቤት ሐቅ

90.00 Br

ዝግጅት፡  አቡ ዑበይዳ ዐብዱረሕማን መንሱር

ትርጉም፡  ሙስጠፋ ሓሚድ ዩሱፍ

አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ  ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ፡

እስልምና የጎረቤትን ሐቅ ከማክበዱ ጋር ብዙዎች ችላ ብለዉት እናገኛለን፡፡ መጽሐፉ ስለ ጎረቤት ሐቅ ታላቅነት፣ በቁርኣንና ሐዲሥ ለጎረቤት ሐቅ የተሰጠ አጽንኦት የተዳሰሰበት ነው፡፡ የአንድ ማኅበረሰብ ደስታና ሰላም በተለያዩ መንገዶች ሊገኙ ይችላሉ፡፡ ከእነዚህ የተለያዩ መንገዶች መካከልም ጐረቤት እንደ ዋነኛ ተጠቃሽ ሆኖ የቀደምትነት ደረጃ ይጐናጸፋል፡፡ ኢስላም የጐረቤትን ሐቅ መጠበቅ ተገቢ እንደሆነ ያስተምራል፡፡ ደራሲዎቹ ይህን መጽሐፍ ሲያዘጋጁ የቁርኣንና የሐዲስ አስተምህሮዎችን መሠረት በማድረግ ነው፡፡

 

ከመጽሐፉ በጥቂቱ፡

ጎረቤት ማለት ለአንድ ሰው በቅርበት የሚገኝ፣ ጥሪዉን በቅርበትና በፍጥነት የሚቀበል፣ በየዕለቱ አሊያም በአብዛኛው በቅርብ የሚያገኙት ሰው ነው፡፡ የአንድ ማኅበረሰብ ደስታና ሰላም ምንጩ መካከል አንደኛው መልካም ጎረቤት ነው፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

 

 

 

SKU: M041 Category: