| Weight | 174 g |
|---|

ሲራ
240.00 Br
ዝግጅት ፡ ሙስጠፋ አስ-ሲባዒ
ትርጉም ፡ ዶ/ር ኢድሪስ ሙሐመድ
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ይዘት፡
በሰነድ የተደገፈ ከግነትና ከተረት ተረት ነፃ የሆነ ቁልጭ ያለ ታሪክ ያለው ታላቅ ሰውና ነቢይ ቢኖር ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ብቻ ናቸው፡፡ አንዳንድ ምዕራባዊ ሃያስያንም “በቀን ብርሃን የተወለደ ሰው ቢኖር ሙሐመድ ነው፡፡” ማለታቸው ይታወሳል፡፡ ይህ መጽሐፍ የታላቁ ነቢይ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) የሕይወት ታሪክና ገድል የተዳሰሰበት ነው፡፡ መጽሐፉ ከቁርኣን፣ ከሱና በነብዩ ዘመን ከታቀኙ ቅኔዎችና ከታሪክ መዛግብት የተውጣጣ ነው፡፡ አዘጋጁ ሙስጦፋ ሲባዒ በታሪክ አፃፃፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ናቸው፡፡ ተርጓሚዉም ባማረ ሁኔታ አቅርቦታል፡፡
ከመጽሐፉ በጥቂቱ፡
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) በተላኩ በ10ኛው ዓመት አጎታቸው አቡ ጧሊብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ በሕይወት እያሉ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ተከላካይና ተቆርቋሪ ጠበቃ ነበሩ፡፡ በነበራቸው ክብርና ተፈሪነት ምክንያት ቁረይሾች ነቢዩ ላይ አደጋ ለመፍጠር አልደፈሩም ነበር፡፡ ከአቡ ጧሊብ ሞት በኋላ ግን …
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




