| Weight | 54 g |
|---|

ጣፋጭ ታሪኮች ለልጆች ቁ. 1
85.00 Br
አዘጋጅ ፡ አክረሙላህ ሰዒድ
ትርጉም ፡ አወድ ዐብዱሶቡር
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ይዘት፡
መጽሐፉ በአራት ክፍሎች ከ ቁጥር(1-4) የተዘጋጀ ሲሆን ከ100 በላይ የሥነምግባርና ሞራላዊ ታሪኮች ተካተዉበታል፡፡ በአራት ቅጾች የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ ለሀገራችን ልጆች ጠቃሚ በሆነ መልኩ የተሰናዳ ነው፡፡ የተለያዩ ታሪኮቹ የማስተማር፣ የማዝናናት እንዲሁም የማሳወቅ ሚናቸው ከፍተኛ ነው፡፡ በሰዎች ደካማና ጠንካራ ባህሪ ላይ የተመሠረቱ፤ በጥቅም ፈላጊዎችና መንፈሳዊ ሕይወት ፈላጊዎች ላይ የተመሰረቱ በርካታ ታሪኮቹ በልጆች ብሎም በአዋቂዎችም ጭምር የሚነበብ መጽሐፍ ያደርገዋል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




