ሐያቱ ሶሓባ ለልጆች ቁ. ሁለት

90.00 Br

አዘጋጅ፡ ሰይድ ሙባረክ

ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

 

ይዘት፡

የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታይ የነበሩት ጀግኖች ሶሐቦችን ለልጆች ማስተዋወቅ የሚኖረው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው፡፡ በእነዚህ ሁለት መጽሐፍት ሴት ሰሐቢያትና ወንድ ሶሐባዎችን የሕይወት ታሪክ ማለትም ቅድመ-ኢስላም የነበራቸውን ባሕሪና ከሰለሙ በኋላ ለዲኑ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ ለልጆች በሚገባ መልኩ  ተተንትኗል፡፡

 

በቁጥር ሁለት መጽሐፍ ዉስጥ የአቡ ሁረይራ፣ የኡሳማ ኢብኑ ዘይድ፣ የሰልማን አልፋሪሲ፣ ከወንዶች የኡሙ ሳሊም እና የፋጢመቱ አዝ-ዘህራእ ታሪኮች የተጻፈላቸው ናቸው፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

SKU: LJ015 Category: