| Weight | 47 g |
|---|

ነብዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ.)
65.00 Br
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ይዘት፡
ግብጽ የቀሩት የነቢዩላህ ዩሱፍ(ዐ.ሰ) ዘሮች በፊርኦውያን ሥቃይ ይደርስባቸው ጀመር፡፡ አንድ ቀን ፊርዐውን በሕልሙ ከፍልስጤም የተነሳ እሳት ግብጽን ሲያቃጥል በሕልሙ ያያል፡፡ ሕልሙን የሚተረጉሙለት አዋቂዎች ከእስራኤል ልጆች መካከል በቅርቡ የሚወለደው አንተን የሚያጠፋህ ነው ይሉታል፡፡ በዚህም በርካታ የፍልስጤም ሕፃናት እንዲገደሉ ያስደርጋል፡፡ አጥፊው ግን በእቅፉ ያድጋል፡፡ በጠላታቸው ቤት እንዲያድጉ ያደረጋቸው አላህ ነብዩላህ ሙሣን በርካታ ተዓምራት እንዲኖራቸው አድርጓል፡፡ ሕዝቦቻቸው የተፈታተኗቸው ብዙ ውጣውረድም ያጋጠማቸው ነቢይ ናቸው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ጣፋጩ ታሪክ ተከሽኖ ለልጆች በሚጥም መልኩ ቀርቧል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




