ነብዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ.)

65.00 Br

ቅንብር ፡ ሐሚድ ጧሂር

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

 

ይዘት፡

የአላህ ወዳጅ የነቢያት አባት የሆኑት ነብዩላሕ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) በሰላቶቻችን  ላይ በቀን ውስጥ 10 ጊዜ ያህል እናነሳቸዋለን፡፡ አባታቸውን ኣዘርን ገና ከልጅነታቸው ጀምረው ነበር ስለ ምድር፣ስለ  ሰማይ፣ ስለ ቀንና ሌት አፈጣጠር ይሞግቷቸው የነበረው፡፡ ጣዖታትን ያንኳስሱ የነበሩትን  የኚህን ታላቅ ነቢይ ታሪክ ነው መጽሐፉ ለልጆች በሚገባ መልኩ የሚተርክልን፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

SKU: LJ003 Category: