| Weight | 44 g |
|---|

ነብዩላህ አደም (ዐ.ሰ.)
65.00 Br
ቅንብር ፡ ሐሚድና ሱለይማን
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ ማኅበር
ይዘት፡
ልጆች በሥነ ምግባር ታንጸው እንዲሁም በእውቀት ተኮትኩተው እንዲያድጉ ካስፈለገ ዕድሜያቸዉን፣ ቋንቋቸውንና የአስተሳሰብ ደረጃቸውን የሚመጥን መጽሐፍ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህ የአባታችንን የነቢዩላህ አደምን (ዐ.ሰ.) ታሪክ የያዘው መጽሐፍ በዐማር እና ሙና ሁለት ገጸ-ባህሪያት አማካይነት፣ በአያታቸው ተራኪነት፣ ከነብዩላህ አደም መፈጠር እስከ መሞት ድረስ ያለውን ሕይወታቸውን ይተርካል፡፡ በስተመጨረሻም ልጆች የሚመልሱት ጥያቄ ተዘጋጅቷል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




