አል- ቀለም

230.00 Br

አዘጋጅ፡ አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

 

ይዘት፡

አል-ቀለም ለጀማሪ የዐረቢኛ ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ መጽሐፍ ሲሆን በውስጡም የዐረቢኛ ፊደላትን መሠረታዊ ባሕሪያትና የድምፅ አወጣጥ ስልታቸውን፣ መሠረታዊ የአነባበብ መርሆችንና የሰዋሰው ሕግጋትን እንዲሁም ከዕለት ተዕለት ኑሯቸው ውስጥ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ ተብሎ የታሰበባቸውን ቃላትና ሙሉ ሃሳቦች ተካተዋል፡፡ በተቻለ መጠን የቃላት ክምችታቸውን ማዳበር ይችሉ ዘንድ በዛ ያሉ ቃላትን እንድታቅፍ ተደርጓል፡፡ ቃላት በተቻለ መጠን የቋንቋው ተናጋሪዎችን የድምጽ አወጣጥ ስልት እንዳይለቁ ጥንቃቄ ለማድረግ ተሞክሯል፡፡

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

SKU: L010 Category: