ዙን-ኑረይን ዑሥማን ኢብን ዐፋን (ረ ዐ)

550.00 Br

አሳታሚ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

ትርጉም ፡ አህመድ ሑሴን (አቡ-ቢላል)

ስለ መጽሐፉ ፡ ይህ መጽሐፍ የታላቁ ሰሓባ የ3ኛው ኸሊፋ ዑሥማን ኢብኑ ዐፋን በቅጽል ሥማቸው ዚንኑረይን ታሪክ የተካተተበት ነው፡፡ ዚን-ኑረይን የሁለት ብርሃኖች ባለቤት እንደማለት ሲሆን ሁለቱን የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ሴት ልጆች ሩቀያን እና ኡሙ ኩልሡምን በማግባታቸው ምክንያት በዚህ ሥም ሊጠሩ ችለዋል፡፡
ኸሊፋ ዑሥማን በትህትናቸው እና በዐይናፋርነታቸው የሚታወቁ፣ ቁርኣንን በብዛት በማንበብና በመወዳጀት የሚታወቁ ታላቅ ሰሐባ ናቸው፡፡
ታሪካቸው እና ስብእናቸው ትልቅ ተምሳሌት ነው፡፡

ያንብቡት
ነጃሺ የዕውቀት ማዕድ!

 

************

SKU: T068 Category: