ኢህያእ ዑሉሙዲን ቅጽ.2

635.00 Br

አዘጋጅ ፡ ኢማም አል-ገዛሊ
ትርጉም ፡ ሙሐመድ ሰዒድ

 

ይዘት፡

ይህ መጽሐፍ በዓለማቀፍ ደረጃ ትልቅ  ዕውቅና ያላቸውና ሑጀቱል ኢስላም በመባል የሚታወቁት የኢማም አል- ገዛሊ ድንቅ ሥራ ነው። የመጽሐፉ ቅጽ አንድ ከዚህ ቀደም የታተመ ሲሆን ሁለቱም ቅፆች በአጠቃላይ ከ1ሺ ገጽ በላይ ይሆናሉ ። በዚህ ቅጽ ውስጥ ሀያ ምዕራፎች የተካተቱ ሲሆን የጥፋት እና የድነት ሰበቦች በሚል እያንዳንዱ አሥር ምዕራፍ ይዞ በሁለት ክፍል ቀርቧል።መጽሐፉ በዋናነት ስለ ቀልብ፣ ስለ መልካም ሥነምግባራት፣ ስለ ልጆችን በዲን ማነጽ፣ ስለ ዱንያ ምንነት፣ ስለ ምላስ አደጋዎች፣ ስለሞት፣ ስለ ተፈኩር፣ ስለ አላህ እዝነት፣ ስለ አላህ ፍራቻና ተያያዥ ጉዳዮች በሰፊው የተዳሰሱበት ነው።

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

SKU: M148 Category: