
400.00 Br
አዘጋጆች: ዶ/ር አዝማን ሑሴን፣ዶ/ር ሮዝኻን ዑስማን እና ዶ/ር ጧሪቅ አል-ሱወይዳን
ትርጉምና ጥንቅር: ፈይሰል ከማል (MBA)
ይዘት፡
ይህ መጽሐፍ በታሪክ ውስጥ እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሁም መሪ የሆኑትን የነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የአመራር ጥበብ ይዳስሳል። መጽሐፉ የነብዩን(ሰ.ዐ.ወ) የአመራር ጥበብን በዓለም አቀፍ ደረጃ በመሪነት(leadership) እጅግ ተቀባይነት ካለው ጥናት- ‘የኮዝስና ፖስነር’ (Kouzes &Posner) ሞዴል ጋር በማዛመድ የነብዩ(ሰዐወ) ራዕይ፣ ትጋት፣ ተፅዕኖ ፈጣሪነት እና ሌሎች አስር ሳይንሳዊ የአመራር ጥበቦችን ከታሪካቸው(ሲራ) ተነስተን በማብራራት እንዴት ግለሰብን፣ ማህበረሰብን እና ዓለምን እንደቀረጹና እንደለወጡ ይገልፃል።ይህ መጽሐፍ ቡድንን፣ ቤተሰብን ወይም እራስን በዓላማ፣ በታማኝነት እና በጥበብ እንደ ውዱ ነብያችን(ሰ.ዐ.ወ)እንድንመራ በማነሳሳት ለህይወታችን ወሳኝ የሆኑ የአመራር ጥበቦችን እንድናጎለብት አስተዋፅኦ ያደርጋል።
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************