| Weight | 206 g |
|---|

አራቱ ኸሊፋዎች
275.00 Br
ዝግጅት፡ ዶ/ር መጅድ ዐሊይ ኻን
ትርጉም፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ይዘት፡
ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/ተ/የግ/ማኅበር በዶ/ር መጅድ ዐሊይ ኻን ተጽፎ ከዓመታት በፊት ለአንባቢ ቀርቦ የነበረውን የአራቱን ኸሊፋዎች ታሪክ በአንባቢያን ፍላጎት መሠረት በአንድ ጥራዝ በማድረግ ለሕትመት አብቅቷል፡፡ የኸሊፋዎቹ ታሪክ ዘመን የማይሽረው፣ ሁኔታዎች የማያደበዝዙት፣ በጊዜ ብዛት የማይታደስ፣ አስተማሪና ተምሳሌታዊ ታሪክ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ በመረጃ የተሟላ ብሎም ታሪካዊ እውነታዎችን በወጉ የሰነደ መጽሐፍ በመሆኑ አዳዲስ አንባቢያንም ሆኑ ከዚህ በፊት መጽሐፉን ያነበቡ ሰዎች ሊመርጡት የሚችሉት ሥራ ነው፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




