| Weight | 69 g |
|---|
SOLD OUT

የተመረጡ ሐዲሦች ለልጆች
90.00 Br
አዘጋጅ ፡ ዐብደላህ ጋዝእና ተስኒማ ካቱን (ዶክተሮች)
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ይዘት፡
ነቢያዊ ሐዲሦ ጥበብ የተሞላበት የሕይወት መመርያ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ ለልጆት እንዲስማማ ተደርጐ የረዘሙ ሐዲሶች በአንድ ገጽ እንዲያልቁ ተደርገው ነው የተዘጋጀው፡፡ ሐዲሶቹ ማስተላለፍ ያለባቸውን ቁምነገሮች ብቻ ነው እንዲያስተላልፉ የተወጠነው፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************
Out of stock




