| Weight | 44 g |
|---|

ነብዩላህ ዩኑስ (ዐ.ሰ.)
65.00 Br
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ይዘት፡
በሦስት አስፈሪ ድቅድቅ ጨለማዎች ውስጥ የቆዩ ነብይ ናቸው፡፡ ነብዩላህ ዩኑስ ዓሣ ነባሪው፣ ባህሩና የሌሊቱ ድቅድቅ ጨለማ፡፡ ታዲያ በነዚህ ውስጥ ሆነውም አላህን ከማጥራትና ከማላቅ አልቦዘኑም፡፡ በሦስተኛው ቀን ዓሣው ወደ ባህር ዳርቻ ተፋቸው ታሪካቸውን በቁርኣን ለነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) አላህ የነገራቸው ሲሆን እነሆ ለልጆች በሚሆን መልክ እጥር ምጥን ተደርጐ በመጽሐፍ ተዘጋጅቷል፡፡
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




