| Weight | 280 g |
|---|

በሃይማኖት ማስገደድ የለም
435.00 Br
አዘጋጅ፡ ኸማል ኸይረዲን እና ሙስጦፋ ሐሚድ
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/ተ/የግ/ማኅበር
ስለመጽሐፉ ይዘት፡
የሁለት ደራሲዎች የምርምር ውጤት የሆነው ይህ መጽሐፍ ኢስላም የሰው ልጆችን የእምነት ነጻነት ምን ያህል በወጉ እንደሚጠብቅና እንደሚያስጠብቅ በሚገባ ከማስቀመጡ በተጨማሪ በኢስላም ሃይማኖት የሰው ልጆችን ነጻ ፍላጐት በመጨፍለቅ፣ የሰው ልጆችን በኃይል በማስገደድ ኢስላምን እንዲቀበሉ የሚያደርግ ፖሊሲ እንደሌለ የተለያዩ ክስተቶችንና ማስረጃዎችን በማጣቀስ ያረጋግጣል፡፡
በርግጥም ኢስላም የሰዉን ልጅ ነፃ ፍላጎቱን የጠበቀ ሃይማኖት ነው፡፡ በሃይማኖት ዉስጥ ማስገደድ የሌለ ስለመሆኑ፤ ስለ ኢስላም መሰረታዊ ትርጓሜ፤መርህና ባህሪያቱ፣ ሰብዓዊ መብቶች በኢስላም …
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




