| Weight | 77 g |
|---|

ክርስቶስ በኢስላም
115.00 Br
አዘጋጅ፡ ሸይኽ አሕመድ ዲዳት
ትርጉም፡ ዶ/ር ኢድሪስ ሙሐመድ
አሳታሚ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ኃ/ተ/የግ/ማኅበር
ስለመጽሐፉ ይዘት፡
ኢስላም ለነቢዩ ዒሳ (ዐ.ሰ.) ትልቅ ክብር ይሠጣል፡፡ ነቢዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) ወይም ክርስቶስ በኢስላም ያላቸውን ደረጃ ክርስቲያኖች ያወቁት መስሎ ያልታያቸው ታላቁ ዳዒ አሕመድ ዲዳት በአንድ ወቅት በቴሌቪዥን ያደረጉትን ክርክር ነው ወደ መጽሐፍ ያመጡት፡፡ መጽሐፉ ብዙ አስገራሚ እውነታዎችን ይነግረናል፡፡ …
ያንብቡት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የእውቀት ማዕድ!!!
************




