ሐያቱ ታቢኢን ቁጥር አንድ

240.00 Br

ይዘት፡

ታቢዒዪኖች የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ባልደረቦች ተከትለው የመጡ ከነርሱ ጋር የተገናኙና የኖሩ ትውልዶች ናቸው፡፡ ይህ መጽሐፍ በሁለት ቅጽ የተዘጋጀ ሲሆን የተለያዩ ታቢዒዪኖችን የሕይወት ታሪክ (ሐያቱ ታቢዒን) አጠር ባለ መልኩ ይዳስሳል፡፡ መጽሐፉን  ያዘጋጁት ሐያቱ ሶሐባን ያዘጋጁት ዶ/ር ዐብዱራሕማን ረእፈት አልባሻ ናቸው፡፡ የታቢዒዪን ትውልዶች ዘመናቸውን ወርቃማ በማድረግ ዓለምን በበጐ ሥራዎቻቸውና በዕውቀታቸው ያደመቁ ነበሩ፡፡ ኢስላም በእስያ አህጉር ብቻ ተወስኖ ሳይቀር ከፀሐይ መውጪያ እስከ ፀሐይ መግቢያ እንዲስፋፋ ያላሰለሰ ጥረት አድርገዋል፡፡ የአባቶቻቸውን ዓላማ ክንዳቸውን እስኪንተራሱ ከግቡ አድርሰዋል፡፡ መጽሐፉ ይህንን ይነግረናል፡፡

 

ከመጽሐፉ በጥቂቱ፡

በቁጥር ሁለት – የሙሐመድ ኢብኑ አልሐነፊያ፣ ጧዉስ ኢብኑ ከይሳን፣ ቃሲም ኢብኑ ሙሐመድ፣ ሲለት ኢብኑ አሽየም፣ ዘይኑል ዓቢዲን፣ አቡ ሙስሊም አል-ኸውላኒ፣ ሳሊም ኢብኑ ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር፣ ዐብዱረሕማን አልጋፊቂ፣ ነጃሺ፣ ሩፈይዕ ኢብኑ ሚህራን፣ አሕነፍ ኢብኑ ቀይስ፣ አቡ ሐኒፋ ታሪኮችን ተካተውበታል፡፡

 

 

ያንብቡት

ነጃሺ ማተሚያ  ቤት

የእውቀት ማዕድ!!!

************

 

 

SKU: T023 Category: